አገልግሎት

 
ግቢያ > አገልግሎት
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

 
 
 

 
 
 

 
 
 

 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

የኦርቶዶንቲክ ህክምና

 

 
በዘመናዊ መሳሪያ በመታገዝ የአፍን ጤና እንጠብቃለን፡፡ አሁን እንደልብዎ መሳቅ ይችላሉ!

 
 
 
 
 
 
 

የፕሮስቶዶንቲክ ህክምና

 

 
  • በተለያየ ምከንያት ተበላሽቶ ወይም ተነቅሎ የነበረን ጥርስ በሰው ሰራሽ ጥርስ መተካት እና የጥርስን ደህንነት መጠበቅ፣
  • በአበቃቀል ምክንያት የተዛባ ጥርስን ማስተካከል እንዲሁም የአፍ ውስጥ እና የመንጋጋ ህክምና፣
  • የበለዙ ጥርሶችን ማንፃት እና ወደቀድሞው ውበታቸው መመለስ
 
 
 
 
 
 
 

የጥርስ እጥበት አገልግሎት

 

 
የአፍ ውስጥ እና የጥርስ ንፅህናን ለመጠበቅ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች የታገዘ የጥርስ እጥበት አገልግሎት እንሰጣለን
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

መሰረታዊ የጥርስ ስሮች ህክምና

 

 
በቆንጂት የህክምና አሰጣጥ የሚወድቱን የምግብ አይነት መመገብ ማቆም ሳይጠበቅበዎት በእኛ ሙያዊ ክትትል እና እገዛ እየተመሩ ተፈጥሮዊ ፈገግታዎ አብረዎት እንዲቆይ እናደርጋለን

 
 
 
 
 
 
 

የጥርስ ማንጣት አገልግሎት

 

 
የበለዙ እንዲሁም የቆሸሹ ጥርሶችን በማንጣት ተፈጥሮዊ እና ማራኪ ፈግግታዎ እንዲመለስ እናደርጋለን፡፡
 
 
 
 
 
 
 

የተወላገዱ ጥርሶችን ማስተካከል

 

 
የተወላገዱ እና አቀማመጣቸው የተዛባ ጥርሶችን በማስተካከል ወደ ቀድሞው ሁኔታቸው መመለስ የተቦረቦሩ ጥርሶችን ከስራቸው የማከም አገልግሎት እንሰጣለን

 
 
 
 
 
 
 
 
 
 
 

የጥርስ በሽታን የመከላከል ህክምና

 

 
የጥርስና የአፍ ውሰጥ ህክምና ለመጠበቅ አፋችን ውስጥ የሚቀሩ ጥቃቅን የምግብ ብስባሾችን በየቀኑ በማፅዳት ጤናዎን እንዲጠብቁ የባለሙያ ምክር የምንሰጥ ሲሆን በዚህም ለእርስዎና ለቤተሰበዎ በአመት ሁለት ጊዜ የጥርስ ህክምና ክትትል እናደርጋለን፡፡

 
 
 
 
 
 
 

እነዚህንና ሌሎች አገልግሎት እንሰጣለን

 

 
በተጨማሪም የብሬስ አገልግሎት እንዲሁም አነስተኛ የአፍ ውስጥ ቀዶጥገና እና ሌሎችም በርካታ አገልግሎቶችን እንሰጣለን፡፡

 
 
 
 
 
 

የእርስዎ እና የቤተሰበዎ ምርጫ!

 
 

አሁኑኑ ቀጠሮ ይያዙ!

 

 
በሚፈልጉት አገልግሎት ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ